|
|
EDP(ኢዴፓ) sent out a new message to its online subscribers and it reads likes. I'm posting this because I believe what EDP is doing is something we can be proud of as citizens of Ethiopia. We can be proud of how EDP has such an iconic organization methods and how EDP is allowed to make such a movement while not supporting the central government, without any back lashes.
የኢዴፓ 5ኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ተወያይቶ አቋም የወሰደባቸው አገራዊ አጀዳዎች (pdf) የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ቅዳሜ መጋቢት 11 ቀን 2003 ዓመተ ምህረት በተሳካ ሁኔታ አካሂደ፡፡ በመቀጠልም መጋቢት 12 ቀን 2003 ዓመተ ምህረት የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮችና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን የመረጠ ሲሆን የዘርፍ ድልድልም አድረጓል፡፡ በዚሁ ድርጅታዊ ስብሳባ ላይ ፓርቲው ከአባላት ጋር 11 ሳምነታትን የፈጀ ውይይት በማድረግ 10 ነጥብ ያሉት ሰነድ በረቂቅነት ለጉባኤው ያቀረበ ሲሆን ጉባኤው ተጨማሪ ውይይት አድርጎ በማዳበር የፓርቲውን 5ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ሰነድ አድርጎ አጽድቆታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በኦዲትና ኢኒስፔክሽን የቀረበውን የፓርቲውን የኦዲት ሪፖርት አድምጦ ከተወያየበት በኋላ የጠቅላላው ጉባኤ ሰነድ አካል እንዲሆን ወስኖል፡፡የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ አካሂደ፡፡ Tuesday, 22 March 2011 Read more...
Categories: Ethiopian Politics
The words you entered did not match the given text. Please try again.
Oops!
Oops, you forgot something.